Quick Overview: ቆይታ በጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰራው ኢትዮጵያዊው የNASA ሳይንቲስት ዶ/ር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ ... ስክላውድ ኮምፒውቲንግ እና ይህ ቴክኖሎጂ በሃገራችን በቅርቡ ስለመጀመሩ የሚያስቃኘው ፕሮግራም እነሆ. የጉግል Veo 3 እጅግ አስደናቂም አስጊም ቪዲዮ የመፍጠር ብቃት [ክፍል 1] እነሆ1.
Techtalk With Solomon S23 E6 - Detailed Overview & Context
ቆይታ በጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰራው ኢትዮጵያዊው የNASA ሳይንቲስት ዶ/ር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ ... ስክላውድ ኮምፒውቲንግ እና ይህ ቴክኖሎጂ በሃገራችን በቅርቡ ስለመጀመሩ የሚያስቃኘው ፕሮግራም እነሆ. የጉግል Veo 3 እጅግ አስደናቂም አስጊም ቪዲዮ የመፍጠር ብቃት [ክፍል 1] እነሆ1. የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቅኝት ክፍል 1. "እጅግ ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን" በሚል በአራት ክፍል ከማቀርበው ፕሮግራም ስለ አዕምሯችን እጅግ በጣም ... በ2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፉ በርካታ አበይት ክስተቶች ተከናውነዋል። ከእነዚህ በርካታ ክስተቶች ውስጥ ...
የመሬት ስበት በእጥፍ ቢጨምር እንዲሁም ጸሃይ ብትጠፋ ምን ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! ቻይና በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ በመታገዝ የሰዎችን የህይወት ዘይቤ የሚቆጣጠርና Social Score System የሚባል ... በመጪው አርብ የኳታሩ የአለም ዋንጫ በቴክኖሎጂ ዕይታ ይቃኛል! በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ! በዚህ ፕሮግራም የማቀርብላችሁ ባለፈው ሳምንት በስፔስ ኤክስ አማካይነት ተደርጎ ስለነብረው ታሪካዊ የስፔስ ... የምናውቀው አይነት የአውሮፕላን የመብረር እና የማረፍ ሂደት ከ1800 ሜትር እስከ 2400 ሜትር ርዝመት ያለው ... በዚህ ፕሮግራም ላይ የማቀርብላችሁ በአውሮፕላን ፍጥነት ሊጓዝ ስለሚችለው የወደፊቱ ሱፐርሶኒክ የትቦ ውስጥ ...
ልባችን በአማካይ 2 ቢሊዮን ጊዜ መቶ ላይመለስ ቀጥ ይላል። በህይወት ዘመናችን በአማካይ ልባችን 1.5 ሚሊዮን ... የገንዘብ ህትመት ቴክኖሎጂ እንዲሁም አገራት ገንዘብ እንደልባቸው አትመው ለምን እዳቸውን አይከፍሉም? New season 6 starts Friday Megabit 25, 2007 kemishitu 2:30 (April 3, 2015 :30PM)